IN LOVING MEMORY OF

Paulos Abdi

Paulos Abdi Mengistu Profile Photo

Mengistu

Jun 21, 1952 — Dec 14, 2022

Obituary

የውዱ ፓውሎስ አብዲ መንግስቱ አጭር የህይወት ታሪክ

ፓውሎስ አብዲ መንግስቱ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሰኔ 18፣ 1944 (ሰኔ 21፣ 1952 G.C) በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ተወልዶ፤ ታህሳስ 4፣ 2015 (ታህሳስ 14፣ 2022 G.C) በዳላስ ቴክሳስ ዩናይትድ ስቴትስ ሜቶዲስት ሆስፒታል አረፈ።

ፓውሎስ ከአባቱ ከአቶ አብዲ መንግስቱ እና ከእናቱ ከወ/ሮ በቀለች  አሎ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ተወለደ እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በልደታ ካቶሊክ ካቴድራል ት/ቤት ፒያሳ አጠናቀቀ። ፓውሎስ የልብስ ስፌት ሙያ በማስተማር ይተዳደር ነበር። ከጊዜ በኋላ ደግሞ በብሪቲሽ ካውንስል ላይብረሪ ውስጥ ከ1976 እስከ 1980 ድረስ ተቀጥሮ ይሰራ ነበር ። የአካላዊ ሕክምና ምስክር ወረቀት በመወሰድ ለተወሰኑ አመታት በሙያው ሰርቷል።

ራሱን ለይሖዋ ወስኖ የካቲት 24፣ 1963 (መጋቢት 1፣ 1970 G.C) በውኃ ከተጠመቀ በኋላ ሌሎች ስለይሆዋ እንዲያውቁ መርዳት ከምንም ነገር በላይ የሚያስደስተው በመሆኑ ምሥራቹ የሚገባቸውን ሰዎች ለመፈለግ በተለያዩ ቦታዎች  ቀናተኛ የአምላክ መንግሥት ሰባኪ በመሆን ለበርካታ አመታት  በአጋሮ በጂማ እና በከፋ  በሙሉ ጊዜ ሰባኪነት ለረጅም አመት  አገልግሏል።  ፓውሎስ በቤተሰቦቹ  እንዲሁም በወንድሞችና እህቶች ዘንድ በትግስተኝነቱና በትህትናው ይታወቅ ነበር። ፓውሎስ የሚያውቁት ሰዎች ሁሉ ከይሖዋ ጋር ያለው ዝምድና እንዲሁም ለእሱ የሚያቀርበው አገልግሎት በሕይወቱ ውስጥ ከሁሉም የላቀውን ቦታ የያዘ መሆኑን ማየት ይችሉ ነበር።

ከውድ ባለቤቱ ፀሃይ ተበጀ ጋር  መስከረም 1980 (መስከረም 1988  G.C) ጋብቻ የመሰረቱ ሲሆን ከነሃሴ 1982 (ነሃሴ 1990 G.C) ጀምሮም ወደ አሜሪካ አገር መጥቶ ከባለቤቱ ጋር ኑሮቸውን በዳላስ ቴክሳስ መምራት ጀምሩ። ከዚያም ልጃቸውን ኦቤድን (ትውልድ 1991) ወልደው እያሳደጉ ቆይተዋል።

ፓውሎስ በነበረው ሰዎችን ለመርዳት ባለው ልዩ ፍላጎትና ይሖዋን ለማገልገል ባለው ፅኑ ቅንዓት ይታወቃል ። ፓውሎስ በውድ ባለቤቱ ፀሃይ ተበጀ፣  እንዲሁም ልጁ ኦቤድ፣  በእህቱ አስቴር እና ባለቤቷ ከበደ  አጥላባቸው ፣ በእህቱ መሰረት እና ባለቤቷ  ፍቃዱ አጥላባቸው ፣ በወንድሞቹ ወሂብ ጥሩነህ ፣ በእህቱ ፋንታዬ ተበጀበ ተጨማሪም በቤተሰቦቹ፣ በዘመዶቹ፣ በመንፈሳዊ ወንድሞቹና እህቶቹ እንዲሁም በጓደኞቹ ዘንድ ይታወሳል።

ምስጋናዎች

ቤተሰቡ በሃዘናቸው ጊዜ በአካል በመገኘት፣ በስልክና እንዲሁም በሌሎች መንገዶች ለተደረገላቸው ፍቅራዊ ድጋፍና ማጽናኛ ከልብ ለማመስገን ይፈልጋሉ።

In Loving Memory of Paulos Mengistu

Obituary

Paulos Abdi Mengistu was born on  June 21, 1952 (June  21, 1944, Ethiopian Calendar) in Addis Ababa, Ethiopia, and went to sleep in death on Wednesday, December  14, 2022, in Dallas, Texas, USA.

He completed his high school education at Lideta Catholic Cathedral School, Piassa. He used to work as a tailor's instructor. He worked for the British council library from 1987 to 1990. He got his physical therapy certification and worked in that field for several years.

Paulos married his beloved wife, Tsehay Tebeje,  in September 1988. In August 1990, Paulos moved to Dallas Texas, United States to start living with his wife. Together they raised their son Obed.

Paulos dedicated his life to Jehovah God and symbolized his dedication by water baptism on March 2, 1970. He was known by his friends and family for his desire to help others. He will be especially remembered for his zeal in the ministry. He enjoyed serving Jehovah and searching for deserving ones in various aspects of the ministry. Because of the desire that he had to assist others, he served as an elder for several years. Paulos was a zealous kingdom publisher and more than anything, he enjoyed teaching others about Jehovah God. It was clear to anyone he would meet and to those who knew him that his service to Jehovah was the most important part of his life.

Paulos, recognized for his desire to help others and for his zeal in the ministry, will be especially remembered and loved by his wife, Tsehay Tebeje, his son Obed, his sisters Aster and her husband Kebede Atlabachew, his sister  Meseret and her husband Kebded Atlabachew,  his brothers, Wouhib Tirunerh, and his sister-in-law Fantaye Tebeje, in addition to other relatives in Ethiopia and many friends and close spiritual brothers and sisters.

Acknowledgments

The family would like to express their heartfelt appreciation for the kind and encouraging words, prayers, visits, calls, cards and loving support extended to them during this time.

To send flowers or plant a memorial tree in memory, please visit our flower store.

Funeral Services

Graveside Service

December
26

Monday

Starts at 2:00 pm

Guestbook

Visits: 52

This site is protected by reCAPTCHA and the
Google Privacy Policy and Terms of Service apply.

Service map data © OpenStreetMap contributors